ዋልያዎቹ

271 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ተሰማ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሳምንታት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያካሂዱ ለማወቅ ተችሏል ። ጨዋታው መቼ እንደሚካሄድ ይፋ ባይደረገም የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከዋሊያዎቹ ሃላፊነት ተነሱ

ከደቂቃዎች በፊት ከታማኝ ምንጭ ባገኘሁት መረጃ የብሄራዊ ቡድኑ ማናጀር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡ አቶ እንዳለየሱስ የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ የባህርዳር ጉዞ ተሰረዘ

  ከታማኝ የመረጃ ምንጭ በተገኘ ዜና ዋሊያዎቹ ወደ ባህርዳር የመሄዳቸው ዕቅድ መሠረዙ እየተነገረ ነው፡፡ባህርዳር ላይ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርጉት ዋሊያዎቹ ባህርዳር ላይ የመዘጋጀት ዕቅድ...

Covid-19ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂዏች የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰሩ….

*...ውጤታቸው እስካሁን አልደረሰም.... በኮሮና ቫይረስ የተያዙት አምስቱ ተጨዋቾች ወደ ካፍ አካዳሚው ከተመለሱ በኋላ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ምሽት ላይ ሰርተዋል፡፡ ከኮቪድ 19 ነጻ የሆኑት ተጨዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ተጫዋች በህመም ከካምፕ ወጥቷል !

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከተደረገላቸው መካከል በቡሔራዊ ቡድን ትልቅ ልምድን ማከባት ከቻሉት ውስጥ አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋቹ አህመድ ረሺድ (ሽሪላው ) በዛሬው ዕለት...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የአምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂ ተጨዋቾች ውጤት ዛሬ ይታወቃል…

የአምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂ ተጨዋቾች ውጤት ዛሬ ይታወቃል... *... ዋሊያዎቹ ተደናግጠዋል..... የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሰጠው ማሳሰቢያ ከነበሩበት ሆሊዴይ ሆቴል ወጥተው ዋሊያዎቹ ወዳሉበት ካፍ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በኮቪድ 19 የተያዙት 5 ተጨዋቾች በድጋሚ ሳይመረመሩ ቀሩ

በኮቪድ 19 የተያዙት 5 ተጨዋቾች በድጋሚ ሳይመረመሩ ቀሩ *...ካሉበት ሆሊዴይ ሆቴል እንዲወጡ ታዟል... የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አምስቱ ተጨዋቾችን የድጋሚ ምርመራ አድርጎ ነጻ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ለብሔራዊ ቡድን ከተጠሩት 41 ተጨዋቾች ውጪ መሆኔ በጣም አበሳጭቶኛል”ፈቱዲን ጀማል

“ለብሔራዊ ቡድን ከተጠሩት 41 ተጨዋቾች ውጪ መሆኔ በጣም አበሳጭቶኛል” “እንዴት ሳትጠራ ቀረህ እያለ ለሚወተውተኝ አእምሮዬ መልስ መስጠትም አቅቶኛል” ፈቱዲን ጀማል ባሳለፍነው ሣምንት ሁለት...