ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ይዞ እንዲቀጥል በቃል ደረጃ ከተስማማው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ። ከክለቡ ታማኝ ምንጭ በተገኘ...
እግር ኳስን መጫወት የጀመረው በክለብ ደረጃ ለአርሲ ነገሌ፣ ለመከላከያ፣ ለመቐለ 70 እንደርታና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ እግር ኳስ ክለቦች ነው። በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ...
" ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ " " ወደ ሜዳ ከገባው በኋላ ወንድሜ ነው ብዬ ዝም አላልኩትም...
ኢትዮ ኤሌክትሪክን በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ለማ ደበሌ እንዲነሱ ተወሰነ። የስፖርት ክለቡ ቦርድ በወሰነው ውሳኔ መሰረት አቶ ለማን በማሰናበት በማስታወቂያ ቋሚ...
በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ የተመራዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ልክ ከቀኑ 10:00 ሲል የተጀመረው በሁለት ነጥብ ብቻ ተበላልጠው አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለቡን አቅም ለመደገፍና የቀድሞ ዝናውን ለመመለስ የፋይናስ ድጋፍ ለማበርከት ጎፋ በሚገኘው የእግር ኳስ ሜዳ የተገነቡ 38 ለክራይ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን ያስመርቃል...
ቀሪ የ6 ወር ኮንትራቴ ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል በታፈሰ ተስፋዬ የተከሰሰው ኢትዮኤሌክትሪክ ላይ ዛሬ የዕገዳ ውሳኔ ተላልፎበታል፡፡ የዲሲፕሊንና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴዎች ክለቡ የተጨዋቹን...
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የተስማማሁት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ነው አለ ..* ሰበታ ከተማም አሰልጣኝ አልመረጥንም ብሏል ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በመስማማቴ ተደስቻለሁ የማውቀው ወደምወደው ክለብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident