መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ኢትዮ ኤሌትሪክ የክለቡን አቅም ለማጠናከር ያሰራቸውን ሱቆች በነገው እለት ያስመርቃል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

ኢትዮ ኤሌትሪክ የክለቡን አቅም ለማጠናከር ያሰራቸውን ሱቆች በነገው እለት ያስመርቃል

አጋራ
አጋራ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለቡን አቅም ለመደገፍና የቀድሞ ዝናውን ለመመለስ የፋይናስ ድጋፍ ለማበርከት ጎፋ በሚገኘው የእግር ኳስ ሜዳ የተገነቡ 38 ለክራይ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን ያስመርቃል ።

ጎፋ ካምፕ በሚገኘው የክለቡ ስታዲየም ዙርያው በርካታ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችሉ የተመልካች መቀመጫን የሚያሞላ ክፍሎችን ለማሰመረቅ ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ለማሰመረቅ አቅዶ የእግርካስ ቤተሰቡንና የስፖርት ፌደረሽኖች በክብር እንዲገኙለት ክለቡ ለሀትሪክ ስፓርት በላከው ደብዳቤ አስታውቋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...