መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ይፈራረማል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ይፈራረማል

አጋራ
አጋራ

 

ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ይዞ እንዲቀጥል በቃል ደረጃ ከተስማማው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ።

ከክለቡ ታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ከቀኑ 10 ሰአት በሀያት ሪንጀንሲ በሚካሄደው የፊርማ ስነስርዓት ላይ የአሰልጣኙ ኮንትራት ህጋዊነት ይረጋገጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ከከፍተኛ ሊግ ያደገው ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ለዝውውር የመደበው በጀት አነስተኛ በመሆኑ አሰልጣኙ የሚፈልጋቸውን ተጨዋቾች የማግኘት ዕድሉን እንዳያበላሽበት ተሰግቷል። የክለቡ ቦርድ በጀቱ በሚስተካከልበት ሂደት ላይ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ30ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች መናፍ ዐወል (አዳማ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ በመድን ሲሸነፍ የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል ቀንቷቸዋል

በሊጉ የሳምንቱ የማሳረጊያ ቀናት ሦስት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና...