መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!

አጋራ
አጋራ

 

በትላንትናዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረም የቻሉት አፄዎቹ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል ተለጨማሪ አመት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ከፋሲል ከነማ ታዳጊ ቡድን የተገኘዉ እና የዉድድር አመቱን በቀኝ መስመር ተከላካይነት ለክለቡ ጥሩ ግልጋሎትን መስጠት የቻለዉ አለምብርሀን ይግዛዉ ተጨማሪ ሁለት አመታትንም በአፄዎቹ ቤት እንደሚቆይ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...