ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው አቤል እንዳለ ወደ ሲዳማ ቡና በማቅናት ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል ።
ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በደደቢት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመጣበት የመጀመሪያ አመት የተጠበቀውን ያህል እንቅስቃሴን ባለማሳየቱ የሁለት አመት ቀሪ ውል እያለው ከክለቡ ጋር መለያየቱ ይታወሳል ።
በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች መናፍ ዐወል (አዳማ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...
በሊጉ የሳምንቱ የማሳረጊያ ቀናት ሦስት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ