ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ባቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን እስራኤል ሻጎሌን በሶስት አመት ውል አስፈርሟል #ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ አርባምንጭ...
ከቀናት በፊት በተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃም ጨዋታ ላይ የተከሰተዉን የዲሲፕሊን ግድፈት ተከትሎ የውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴዉ በዕለቱ...
የ2024/25 የወድድር ዘመን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ድልድል በዛሬው ዕለት ይደረጋል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ 59 ክለቦች የሚሳተፉ ሲሆን 5...
በርከት ባሉ የእግርኳሱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የክብር እንግዶች እና በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ...
በመጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና...
በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ 30ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በአሊ ሱለይማን ሁለት ጎሎች ታግዞ ወላይታ ዲቻን ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ አመቱን...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ዲቻ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ያህል ደቂቃዎች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በሜዳዉ ላይ ያለዉን እንቅስቃሴ በበላይነት ለመቆጣጠር የየራሳቸዉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident