የፊታችን ማክሰኞ ይፋ በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት መታወቁ ተገልጿል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በመጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በምድብ ድልዱሉ...
ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር በተከታታይ ላሉበት ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ዝግጅቱን የጀመረዉ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ስብስብ ከነሀሴ...
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት በፊት አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች ሚቾን ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸው ይታወሳል። በዛሬው እለት ደግሞ አሰልጣኝ ሚቾ በይፋ ፊርማውን ሲያኖር የአሰልጣኝ...
በ2013 የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛና ሁለተኛ ሆነውና በማጠናቀቅ በአፍሪካ ደረጀ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማና ኢትዮዽያ ቡና ዝግጅታቸውን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራሉ። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ...
ከሱዳኑ ኤልሜሬክ ክለብ ጋር በስምምነት ተለያይተው ወደታነዛኒያው ሲምባ ያመሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ፈረንሳያዊው ዲዲዬ ጎሜስ ከተከታያቸው ያንግ አፍሪካንስ በ9 ነጥቦች ርቀው...
የፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምታዘጋጀው የ ሴካፋ ከ 23 ዓመት በታች ውድድር የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ይፋ ሆኗል ። ዘጠኝ ሀገራትን ተሳታፊ የሚያደርገው...
ለምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከ23 ዓመት በታች ውድድር በዛሬው እለት(ሐምሌ 7/2013) ወደ ባህር ዳር ለተጓዘው የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ተደረገለት። ቡድኑ ከቀኑ...
አሁን በወጣ መረጃ መሰረት ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል ። ይህንንም ተከትሎ በ ሴካፋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident