መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሰኞቹ ቪዲዮ ተንታኝ አዲስ ወርቁ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንን የአሰልጣኝ ክፍል ተቀላቅሏል!!
ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካዜናዎች

የፈረሰኞቹ ቪዲዮ ተንታኝ አዲስ ወርቁ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንን የአሰልጣኝ ክፍል ተቀላቅሏል!!

አጋራ
አጋራ

የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት በፊት አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች ሚቾን ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸው ይታወሳል።

በዛሬው እለት ደግሞ አሰልጣኝ ሚቾ በይፋ ፊርማውን ሲያኖር የአሰልጣኝ ክፍል አባላቱንም አሳውቋል። ይህንንም ተከትሎ በበሳል ትንትናዎቹ የሚታወቀው እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ረዘም ላሉ አመታት ሲሰራ የቆየው አዲስ ወርቁ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የቪድዮ አናሊስት ሆኖ መሾሙ ታዉቋል።

ከ2010 አመት አንስቶ ከፈረሰኞቹ ጋር መስራት የጀመረዉ አዲስ ወርቁ ከተለያዩ የዉጭ ሀገር አሰልጣኞች ጋርም አብሮ በመስራት ከፍተኛ ልምድን አግኝቷል። በተለይ ደግሞ ከዚህ ቀደም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በነበራቸው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በመገኘት የቪዲዮ አናሊስስ መስራቱ ይታወቃል። ለአብነትም የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድንን እና የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንን ጨዋታዎች በአካል በመገኘት የቪዲዮ አናሊስስ መስራት ችሏል።

በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኞች ክፍል አባል መሆኑ ታዉቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...