አዳማ ከተማ

አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ የቆዩት አዳማ ከተማዎች ከተጫዋቾቻቸው ጋር…

አዳማ ከተማ በዘጠኝ ነባር ተጨዋቾች ተከሰሰ

አዳማ ከተማ የ9 ነባር ተጫዋቾችን ህጋዊ ክፍያ አልከፈለም በሚል በተጨዋቾቹ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት አዳማ ከተማዎች ከ ኮከብ ተጫዋቾቻቸው እንዲሁም ከአሰልጣኛቸው አሸናፊ…

አዳማ ከተማ ደመወዛችን ተቀነሰ ባሉ 9 ተጨዋቾች ተከሠሠ

  የ50ሺ ብር ወርሃዊ ደመወዝ ገደብን የሚደነግግ ደንብ መውጣቱ እያወዛገበ ባለበት አዳማ ከተማ ከህጉ መውጣት…

አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ

  አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ – የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ስለጨዋታው ” በጨዋታው ያሰብነውን ያህል ኳሱን…

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

  የ17ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር በይፋ በአንድ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ…

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

  የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ለ3ሳምንታት የሚቋረጥ…

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ በበዛብህ መላዮ ብቸኛ ግብ በግዜያውነት የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን…

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ (ቅዳሜ) እና ከነገ በስትያ (እሁድ) በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጀምር ሲሆን…

የአዳማ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

ያጋጠመው የፋይናንስ ችግር ጥላ አጥልቶበት የመጀመሪያ ዙሩን ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞን እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…