በቂ የመጫወት ዕድሎችን በተለያዩ ምክንያቶች ማግኘት ያልቻለው ሱራፌል ዳኛቸው ከአሜሪካው ክለብ ጋር ተለያይቷል። ከትንሿ መርቲ ከተገኘ በኋላ የእግር ኳስ ህይወቱን በአዳማ ከተማ በመምራት...
በምስራቅ አፍሪካ ዞን የ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ፍሬ የሚመሩት ካምፓላ ኩዊንስዎች በትላንትናው እለት ሰባት ለባዶ ማሸነፍ ችለዋል ። በጨዋታው ላይ...
የቀድሞው የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል በኡጋንዳ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል። አሰልጣኙ የሚመራው የካምፓላ ኩዊንስ ቡድን ከሜዳው ውጪ ቶሮ ኩዊንስን ገጥሞ...
ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደመቀችው የአጥቂ መስመር ተጫዋቿ ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ማራውደርስን መቀላቀሏ ተረጋግጧል። ክለቡ ማራውደርስ ሎዛን ማስፈረሙን በይፋዊ...
ዋልያዎቹ ታሪካዊ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ጥሩ የሚባል የውድድር ዓመትን ካሳለፈበት ክለቡ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም...
"ራሴን ስለምጠብቅ፤ ለኳሱ ትልቅ ፍቅር ስላለኝ እና የተሰጠኝን ስራ በአግባቡ ስለምጠቀም በጥሩ ደረጃ ላይ ልገኝ ችያለሁ" "በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ምርጥ ተጨዋቾች አሉ ነጥዬ...
የምንተስኖት አሎ የመጀመሪያ ቀን የቱርክ ሙከራ የስሑል ሽረ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ ዛሬ የመጀመሪያ ሙከራውን ጀምሯል። ከትላንት በስትያ ባገኘው...
በማልታ የሴቶች ሱፐር ካፕ ጨዋታ ቢርኪርካራ ምጋር ዩናይትድን አምስት ለ ዜሮ በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመርያ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።ልማደኛዋ የግብ አዳኝ ሎዛ አበራ በጨዋታው ሁለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident