የእለቱ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ሲጀመር የጨዋታው የመጀመሪያዎቹ ደቂቃ እንቅስቃሴዎች በፈጣን አጨዋወት ነበር የተጀመሩት። ገና በጨዋታዉ ጅማሬ አርባምንጭ ከነማዎች በአህመድ ሁሴን በኩል ለጎል...
አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ የገቡበት ጨዋታ ካለምንም ጎል በአቻ ዉጤት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች የማሸነፍ ወኔን...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ቀዳሚ መርሀግብር አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። በጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ በኩል በ23ኛው ሳምንት...
በሊጉ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ፋሲል ከነማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 1 - 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ22ኛው ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን...
በሊጉ የ22ኛ ሳምንት ሶስተኛ መርሀግብር ባህርዳር ከተማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ። በጨዋታው በሁለቱም ክለቦች በኩል ካለፈው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አርባምንጭ ከተማ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በአምስት ነጥቦች እና አምስት ደረጃዎች ተበላልጠው አስራ ሁለተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የ20ኛዉን የመጀመሪያ ጨዋታ የከወኑት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና...
ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ለስድስት ቀናት ገደማ ያለ ልምምድ የቆየዉ የገብረ ክርስቶስ ቢራራዉ ወልቂጤ ከተማ እና በአስራ ሰባተ ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ወራጅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident