የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነዉ ሽመልስ በቀለ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራዉን ሲዳማ ቡና ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ መድረሱ ታዉቋል። ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ለሀዋሳ...
የቀድሞዉን አሰልጣኙን ውበቱ አባተ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ከሾመ በኋላ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ፋሲል ከተነማ ተጨማሪ...
በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ በሀዋሳ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት አፄዎቹ የመሀል ተከላካይ የሆነዉን...
ባለፉት አመታት ለተለያዩ የሊጉ ክለቦች መጫወት የቻለዉ የግብ ዘቡ አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊዉ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ታውቋል። ከዚህ ቀደም ለሙገር...
አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ...
የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን...
የቅዱስ ጊዪርጊሱ ምክትል አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለው አዲስ ወርቁ ለሱዳኑ ትልቅ ክለብ አልሂላል ለቀጣዮቹ ሁለት አመት ለመስራት ፊርማውን አኑሯል። በቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለሱዳኑ አልሂላል...
በ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ በ30 ሳምንት ጨዋታዎች 34 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደዉ አርባምንጭ ከነማ የነባር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident