አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !! በተመጣጣኝ የጨዋታ ድባብ የሁለቱም ክለቦች ጨዋታ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ...
ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን 3-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል !! ጨዋታው ገና ከጅምሩ በርካታ ሙከራዎች የተደረጉበት ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች በጨዋታው መጀመሪያ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት ለገጣፎ ለገዳዲን 2-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ቀዝቀዝ ባለ እና ባልተረጋጋ አጨዋወት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ፈረሰኞቹ ገና...
የእለቱ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ሲጀመር የጨዋታው የመጀመሪያዎቹ ደቂቃ እንቅስቃሴዎች በፈጣን አጨዋወት ነበር የተጀመሩት። ገና በጨዋታዉ ጅማሬ አርባምንጭ ከነማዎች በአህመድ ሁሴን በኩል ለጎል...
” ከሲዳማ ቡና ጋር መለያየቴን ለረዥም ግዜ አምኖ መቀበል ከብዶኝ ነበር ” ” በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት አይሰጥም። ኢትዮጵያ ከግብፅ ልትማር...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ይጀምራሉ ። የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በሐዋሳ ከተማ አመሻሽ ላይ እየጣለ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 22 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች...
ፋሲል ከነማ ከዲሲፕሊን ጋር. ተያይዞ የመሃል ሜዳ ኮክቡ ታፈሰ ሰለሞን ላይ ርምጃ ወሰደ። ክለቡ ለተጨዋቾቹ ለሁለት ቀናት የሰጠውን እረፍት ጨርሰው የተመለሱ ሲሆን ምሽት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident