በዘንድሮው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ 3ኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻሉት ፈረሰኞቹ ዋና አሠልጣኝ ከመሾማቸው በፊት በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ።...
በዘንድሮው የዉድድር አመት እንደተጠበቁት መሆን ያልቻሉት ፈረሰኞቹ ለቀጣዩ የዉድድር አመት ተጠናክረው ለመቅረብ ይረዳቸው ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ጀምረዋል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ከደረቅ ቼክ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ የዋሉት የሀድያ ሆሳዕናው የፋይናንስ ሃላፊ ከተከሰሱበት 11 ክሶች በ10ሩ ክሶች የፊታችን ቅዳሜና ማክሰኞ ፍርድ...
ከደቂቃዎች በፊት ከሲዳማ ቡና ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ከኢትዮዽያ ቡና ጋር የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቶ የተለያየው ምንተስኖት/ አፍሪካ/ ለሲዳማ ቡና ለ2 አመት ለመጫወት ተስማምቷል።...
ኢትዮጵያ ቡናዎች የተከላካይ ክፍላቸዉን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳቸው ዘንድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እና ዘንድሮ ከግማሽ የዉድድር አመት በኋላ በጅማ አባጅፋር ያሳለፈዉን አንጋፋዉን...
የቅ/ጊዮርጊስ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች የሆነው ደስታ ደሙ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎአቸው ዙሪያና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀትሪክ ስፖርቱ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጠር...
ፋሲል ከነማ በ2014 የዉድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ...
በዝዉዉሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የዉድድር አመቱን በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈዉን አማካኙን ፍሬዉ ሰለሞን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል። በድንቅ ብቃት ረዘም ላለ አመት በመጫወት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident