By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ተጫዋች ሲያስፈርም የአማካኙን ዉል አድሷል!!
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
መቐለ 70 እንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ተጫዋች ሲያስፈርም የአማካኙን ዉል አድሷል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

ኢትዮጵያ ቡናዎች የተከላካይ ክፍላቸዉን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳቸው ዘንድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እና ዘንድሮ ከግማሽ የዉድድር አመት በኋላ በጅማ አባጅፋር ያሳለፈዉን አንጋፋዉን የመስመር ተከላካይ ስዩም ተስፋየን ማስፈረማቸዉ ይታወሳል።

አሁን ደግሞ በመከላከያ፣በአዳማ፣በሀዲያ ሆሳዕና እና በሰበታ ተጫዉቶ ማሰለፍ የቻለዉን ተከላካዩን ቴዎድሮስ በቀለን በሶስት ዓመት ኮንትራት ዉል ማስፈረማቸዉ ተሰምቷል፡፡

በተያያዘም የአጥቂው አቡበከር ናስር ታናሽ ወንድም የሆነዉ ሬድዋን ናስር ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሶስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል፡፡

ባሳለፍነዉ የዉድድር ዓመት በመሃል ሜዳ እንቅስቃሴው የበርካቶችን ትኩረት የሳበው ሬድዋን ናስርን ለሶስት ዓመታት ከቡና ጋር የሚያቆየውን የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡

- ማሰታውቂያ -

አማካኙ ሬድዋን በኢትዮጵያ ቡናም ሆነ በሀገር ደረጃ ተስፋ ከሚጣልባቸው ወጣት ተጨዋቾች መካከል አንዱ ሲሆን፤ ሀገሩን በመወከል በሴካፋ ዉድድር ላይ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ ይገኝ የነበረዉ አማካኙ ባገጠመዉ ጉዳት ምክንያት ከአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ስብስብ ዉስጥ ሊቀነስ ችሏል ፡፡

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትመጣ ቀድመህ ማለም ያለብህ ብርን ሳይሆን ስኬትን ነው” ደስታ ደሙ /ቅ/ጊዮርጊስ/
Next Article የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት በሙዚቃ ብቅ ሊሉ ነው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫየአሰልጣኞች አስተያየትህዳሴ ዋንጫ

“የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ጎሎችን አስቆጠርን እንጂ እንቅስቃሴያችን ጥሩ አልነበረም” “አጥቂዎቻችንም ተገማች አለመሆናቸው ጥሩ ነገር ነው” አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን – የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 6 months ago
የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 13ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !
ሰሎዳ ዓድዋ ሁለት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ተጨዋቾችን ውል አራዝሟል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?