ከአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ጅማ አባጅፋሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ በመግባት የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን መስዑድ መሀመድ...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ ጎራ በማለት የተለያዩ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ከዚህ በፊት ተከላካዩን ፀጋሰዉ ድማሙ እና አማካዩን...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታ ከተማዎች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። አሁን ደግሞ...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተረጋግጧል።...
በ2014 የዉድድር አመት ይበልጥ ተጠናክረው ለመቅረብ እንዲረዳቸዉ በዝዉዉሩ ላይ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎ አዲስ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በዛሬው...
ከእኛና ከጠራናቸው እንግዶች በላይ እግዚአብሄር እንዲከብር ነበር የፈለግነው ደግሞም ተሳክቶልናል...." "በጥሩ አቋም ለቀጣዮቹ አስር አመታት የመጫወት ብቃት አለኝ" ምንተስኖት አዳነ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ፈረሰኞቹ ባሳለፍናቸው...
ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራሁን(ሞሪንሆ) በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታዎቻ አሁን ደግሞ እጅግ ዘግይተው ወደ ዝዉዉሩ በመግባት ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን...
አሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋችን በማስፈረም እና የነባሮቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ አማካዩን በቃሉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident