By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሰበታ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችዜናዎችሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሰበታ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራሁን(ሞሪንሆ) በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታዎቻ አሁን ደግሞ እጅግ ዘግይተው ወደ ዝዉዉሩ በመግባት ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ መቀላቀል ችለዋል።

የቀድሞዉ አርባምንጭ ከተማ፣ ሀላባ ከተማ ፣ድሬዳዋ ከተማ እና አክሱም ከተማ ተጫዋች የነበረዉ ዘካርያስ ፍቅሬ በተጠናቀቀው የዉድድር አመት ወደ መከላከያ አምርቶ በከፍተኛ ሊጉ መጫዎቱ የሚታወስ ሲሆን ፤ መከላከያ ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዲያድግ ትልቅ ድርሻ የነበረዉ ተጫዋቹ በቀጣዩ የዉድድር አመት ደግሞ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት የሁለት አመት የስምምነት ዉል ፈርሟል።

ሁለተኛዉ ፈራሚ ደግሞ በ2012 የዉድድር አመት መከላከያን የተቀላቀለዉ እና ዘንድሮ ክለቡ መከላከያ ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲያድግ የስብስቡ አካል የነበረዉ አጥቂዉ መሀመድ አበራ ለሁለት አመታት ከቆየበት መከላከያ በመልቀቅ ወደ ሰበታ ከተማ ማምራት ተረጋግጧል።

ሶስተኛ ፈራሚ ሆኖ ክለቡን የተቀላቀለዉ ደግሞ ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል ሲሆን በድሬዳዋ ከተማ ረዘም ላሉ ዓመታት ሲጫዎት የምናዉቀዉ ተከላካዩ ረጅም አመታትን ካሳለፈበት ድሬዳዋ ከተማ በመልቀቅ የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን ሰበታ ከተማ በሶስት አመት የኮንትራት ዉል መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

- ማሰታውቂያ -

በአራተኛ እና አምስተኛ ፈራሚነት ክለቡን የተቀላቀሉት ደግሞ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በኃይሉ ግርማ እና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾቹ ሳሙኤል ሳሊሶ ሲሆኑ የዉድድር አመቱን ከመከላከያ ጋር ያሳለፉት ሁለቱ ተጫዋቾች አሁን ደግሞ የቀጣዩን የዉድድር አመት በሰበታ ከተማ መለያ የምንመለከታቸው ይሆናል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀዋሳ ከተማ በቃሉ ገነነን አስፈርሟል !!
Next Article “በጥሩ አቋም ለቀጣዮቹ አስር አመታት የመጫወት ብቃት አለኝ” ምንተስኖት አዳነ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ወላይታ ድቻቅዱስ ጊዮርጊስLIVESCORE

የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፈደሬን ካፕ 1ኛ ዙር ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ፋሲል ከነማ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንደሚጫወት ተረጋግጧል !!
​ጣናን እንታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ የወዳጅነት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አውስኮድ አሸነፈዋል
ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?