By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀዋሳ ከተማ በቃሉ ገነነን አስፈርሟል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ በቃሉ ገነነን አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

አሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋችን በማስፈረም እና የነባሮቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ አማካዩን በቃሉ ገነነን ከአዳማ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

በ2013 የውድድር አመት ምንም እንኳን ክለቡ አዳማ ከተማ ዉጤታማ ባይሆንም ተጫዋቹ በግሉ ጥሩ የሚባል እንቅስቃሴን በማድረግ አጠናቋል። በተለይ ዳግም ወደ ሊጉ ለመመለስ በተካሄደው የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዉድድር ላይ ክለቡ አዳማ የአንደኝነት ደረጃን ይዞ እንዲያጠናቅቅ ትልቅ ድርሻ የነበረዉ ተጫዋቹ አሁን ደግሞ የቀድሞዉን አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በመከተል ፊርማዉን ለሀይቆቹ ማኖሩ እርግጥ ሆኖአል።

እስከ አሁን ድረስ ሁለት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀዋሳ ከተማዎች በቀጣይም አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እንደሚቀላቅሉ ይጠበቃል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፈቱዲን ጀማል የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!
Next Article ሰበታ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት የእዚህ ሳምንት እትሟን በነገው ዕለት በገበያ ላይ ታውላለች፡፡

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
Fasil Kenema lift Betking Ethiopian Premier League trophy
ዜና | በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዙት 4ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ቀን እና ሰዓት ታወቀ።
የሊጉ መሪ ሲዳማ በድል ሲጓዝ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል
አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ ወደ አዳማ?
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?