By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ጅማ አባጅፋር አንጋፋዉን የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችጅማ አባጅፋርቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጅማ አባጅፋር አንጋፋዉን የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

ከአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ጅማ አባጅፋሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ በመግባት የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን መስዑድ መሀመድ ማስፈረማቸዉ ታዉቋል።

የቀድሞው ኢትዮጵያ ቡና የመሐል ተጫዋች እና ክለቡን በ2011 ከለቀቀ በኃላ ወደ ጅማ ያመራዉ መስዑድ አንድ አመት ቆይታ በኋላ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቶ ሁለት የውድድር ዓመታትን በሰበታ ከተማ ቤት ማሳለፉ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ሁለት አመታትን ካሳለፈበት ሰበታ ቤት በመልቀቅ የቀድሞ ክለቡን ጅማ አባጅፋርን መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን ተከላካይ ዉል አራዝሟል!!
Next Article ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች

ወልዋሎ አ/ዩኒቨርሲቲ ተጨዋቾችን በመቀነስና በማምጣት ቅድመ ዝግጅታቸውን  አጠናክረው ቀጥለዋል

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
​ዝውውር|ዳዊት ፍቃዱ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሚካሄዱ 2 ጨዋታዎች
ስድስት ተጨዋቾች ከመቐለ አዲስ አበባ ገቡ!
ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ባለቀለሟ፣ ሳምንታዊዋ እና ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለመውጣት ተዘጋጅታለች፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?