By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችዜናዎችጅማ አባጅፋርቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ረፋድ ላይ አንጋፋውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች መስዑድ መሀመድን ከሰበታ ከተማ ያስፈረሙት ጅማዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉ ታዉቋል።

በአዳማ ከተማ ቤት ረዘም ላለ አመታት የተጫወተው የመስመር ተከላካዩ ሱለይማን መሀመድ በዛሬዉ ዕለት ለጅማ አባጅፋር ለመጫወት ፊርማዉን ያኖረ ሁለተኛዉ ተጫዋች ሆኖአል። ከዚህ በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት መጫወት የቻለዉ ሱለይማን በአባጅፋር ቤት ከቀድሞ አሰልጣኙ አሸናፊ በቀለ ጋር የሚገናኝም ይሆናል።

ሌላኛዉ ክለቡን የተቀላቀለዉ ተጫዋች ደግሞ ወጣቱ አማካይ ሚካኤል ሀሲሳ መሆኑ ታዉቋል። በሲዳማ ቡና እግርኳስ ቡድን ዉስጥ ከታዳጊነት አንስቶ እስከ ዋናዉ ቡድን ሲጫዎት የምናዉቀዉ አማካዩ አሁን ደግሞ ወደ ጅማ አባጅፋር ማምራቱ ተረጋግጧል።

በአራተኝነት ወደ ክለቡ ያመራው ደግሞ የመስመር አጥቂዉ እዮብ አለማየሁ መሆኑ ታዉቋል። አጥቂዉ ረዘም ላሉ አመታት ከተጫወተበት ወላይታ ዲቻ በመልቀቅ በዛሬዉ ዕለት ጅማ አባጅፋርን መቀላቀሉ ተሰምቷል።

- ማሰታውቂያ -

ሌላኛዉ በዛሬዉ ዕለት አምስተኛ ፈራሚ ሁኖ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለዉ ደግሞ ዱላ ሙላቱ መሆኑ ታዉቋል። የመስመር ተጫዋቹ የዉድድር አመቱን ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ካሳለፈ በኋላ ለሁለት ዓመታት በሚቆይ ዉል ጅማ አባጅፋርን መቀላቀሉ ተገልጿል። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ስር በአዳማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና መሰልጠኑ ይታወሳል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ጅማ አባጅፋር አንጋፋዉን የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል!!
Next Article ቡልቻ ሹራ በፈረሰኞቹ ቤት አዲስ ታሪክ ማፃፍን ያልማል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ጥር 9 ቀን 2009 ዓ/ም እትሟ

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
አህመድ ረሺድ እና ኢትዮጵያ ቡና ይለያዩ ይሆን??? ከአህመድ ረሺድ ጋር የተደረገ ቆይታ/EXCLUSIVE INTERVIEW/
ታሪክ ሰሪዎቹ!! HISTORY MAKERS!!
መቐለ 70 እንደርታን በሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ለማድረግ እየተሞከረ ነው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወልድያን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?