ባህርዳር ከተማ

የጣና ሞገዶቹ በመጨረሻም የኮከባቸውን ውል አራዘሙ !

  ባህር ዳር ከተማዎች የኮከብ ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ። ፍፁም ዓለሙ በጣና ሞገዶቹ…

የጣና ሞገዶቹ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች በዝውውሩ ጠንክረው እየተሳተፉ ሲገኙ በዛሬው ዕለት አንድ ተጫዋች…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን…

ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ቀጥለዋል !

  የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ።   ፅዮን…

ባህር ዳር ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል !

የጣናው ሞገዶቹ በዝውውሩ የበርካታ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያራዝሙ በዛሬው ዕለት የሶስት ተጫዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ።…

መናፍ ዓወል አዲስ ክለብ ተቀላቀለ !

  በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ…

ባህር ዳር ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል !!

  የዝውውር መስኮቱ ዘግይተው ቢቀላቀሉም ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ የሚገኙት የጣና ሞጎዶቹ የአጥቂያቸውን ውል ማደሳቸው…

ባህር ዳር ከነማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆናቸውን እያሳዩ የቆዩት የጣናው ሞገዶች የሁለት ተጨዋቾቻቸውን ውል…

“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-2

ፋሲል፡- …አዎን በጣም ይለያሉ…በጣም የሚገርምህ እኔ እንደ እድል ሆኖ በጣም የተለዩ… ታሪክ ካላቸው…የደጋፊ ሀብታም ከሚባል…

“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-1

  🔑“ኮረና ቫይረስን ለመግታት ከጥንቃቄው በላይ እንደየእምነታችን መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው” 🔑“የእርካታ ጥግ ላይ ደርሻለሁ…