ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ በሁለቱም ክለቦች በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ አደጋዎችን ለመፍጠር ሲጥሩ ተመልክተናል...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃ ላይ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት አፄዎቹ በ8ተኛዉ ደቂቃ ላይ...
- በሊጉ የ16ተኛ ሳምንት የሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸንፏል ። 128ተኛዉን የአድዋ ድል በዓል በመዘከር በጀመረዉ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ...
● ሱራፌል ዳኛቸዉ የሶስት አመት ኮንትራት ከአሜሪካዉ ክለብ ጋር ተፈራርሟል !! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የዲሲ ዩናይትድ ይፋዊ የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ስነ...
በትላንትናው ዕለት በተጠናቀቀዉ የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ15 ጨዋታዎች 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...
*....አዲስ አበባ ድሬዳዋ ሀዋሳ...አሁን መካከለኛ ምስራቅ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቀው የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የሸገር ደርቢ ከቀናቶች በኋላ ዱባይ ላይ ይካሄዳል ተባለ። ከ29 አመት...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ ጋር መርሐግብሩን በአቻ ዉጤት ሲያገባድድ ፤ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident