በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...
በአዳማ የተደረጉ ጨዋታዎች በመሸነፍ ሲቋጩ የሀዋሳ ጨዋታዎች በበኩላቸው በአቻ ውጤት ተቋጭተዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 2 መቻል በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...
ምድረገነት ሽረ ፣ ወልዋሎ እና መድን ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ይነሳበት የነበረውን የደመወዝ ክፍያ በማስተካከል የቡድኑ ሙሉ...
አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...
ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን መርሀግብር መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል የከቤ ብዙነህ ምትሀት ለነገሌ...
ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ዕለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ እና አዳማ...
ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident