ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመዝጊያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል !!

በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ወሳኝ ድል አሳክቷል !!

በተጠባቂዉ የሮድዋ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን 9:00 ሰዓት በዋና ዳኛ ዳንኤል...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ መሪነት በጀመረዉ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ማሸነፍ ችሏል። ገና በመባቻዉ በፊት...

መቻልሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ የዕለቱ ጨዋታ መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!

በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፤ አዳማ ከተማም ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል !!

በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...

ሲዳማ ቡናሻሸመኔ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጥል ፤ ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል መጥቷል !!

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የቀን 10:00 ሰዓት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በተመጣጣኝ...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ወላይታ ዲቻም ከኢትዮጵያ መድን ጋር በተመሳሳይ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ አሸብር ሰቦቃ ፊሽካ በጀመረዉ እና በእንቅስቃሴ ረገድ ቀዝቃዛ በነበረዉ የዕለቱ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ አፄዎቹ በኳስ...