በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መቀመጫቻውን በሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ሲዳማ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ በሀዋሳ ከተማ የ1 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞውሪንሆ/ የሚመራው የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የመጀመሪያዊቷን ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ። የክለቡ ቦርድ በሙያዋ ሳይካትሪስት የሆነችውና በጤና ዘርፍ ላይ የተሰማራችውን...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና እስከ አሁን ድረስ ሳሙኤል ሳሊሶ ፣...
ከቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካዉ ፕሪምየር ሺፕ ተሳታፊ በሆነዉ ፖሎኩዋኔ ሲቲ የሙከራ ዕድል ተመቻችቶለት ወደ ስፍራዉ አቅንቶ የነበረዉ መስፍን ታፈሰ ስኬታማ የሙከራ ጊዜን ማሳለፍ...
ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት የመክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በሜዳዉ ላይ ያለዉን እንቅስቃሴ በበላይነት ለመቆጣጠር የየራሳቸዉን...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፋሲል ከነማን በማሸነፍ የሊጉን መሪነታቸዉን አጠናክረዋል። በዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ፊሽካ ቀን ዘጠኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident