በትላንትናዉ እለት በዝናብ ምክንያት ከእረፍት መልስ ሳይደረግ የተቋረጠዉ የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት ተካሂዶ ያለ ጎል ተጠናቋል። ገና ጨዋታው መካሄድ...
ጨዋታዉ ከወትሮዉ በበለጠ መልኩ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ መካሄድ የጀመረ ሲሆን ሲዳማ ቡናዎች በጨዋታው ጅማሬ ገና በ2ኛ ደቂቃ በደስታ ደሙ በኩል ባስቆጠሩት ጎል በጠዋቱ...
ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን መቻልን 1 - 0 በማሸነፍ አስመዝግቧል ። ሲዳማ ቡናዎች በ23ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ መድኅንን በረቱበት ጨዋታ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት ያልፀደቀ ውጤትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስትኛ ቀን ቀዳሚ መርሀግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ መድኅንን 1 - 0 ረቷል ። በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ22ኛው...
የ2015 ዓ/ም የሴቶች የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ እና የመጨረሻዉ ዙር ጨዋታዎች በሀዋሳ ከተማ እየተካሄዱ የቆዩ ሲሆን በትላንትናዉ እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜዉን አግኝቷል። ከዋንጫው...
የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ የ22ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በሀያኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልሰዉ የነበሩት አዳማ ከተማዎች ምሽት ላይ በተደረገዉ የ21ኛዉ ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident