*...ለመጨረሻ ውሳኔ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንትና ዋና ጸሃፊ ከካሜሩን መልስ ይጠበቃሉ.... የአልጄሪያውን ታላቅ ክለብ ጂ ኤስ ካቢሌን ተቀላቅሏል የተባለው የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም ዝውውር የከሸፈ...
የዉድድር አመቱን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ሰበታ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ የተለያዩ...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ሰበታዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ለደቡብ ፖሊስ ፤...
በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጨዋቾችን ከቡድናቸዉ የለቀቁት ሰበታ ከተማዎች እነርሱን ለመተካት እና ስብስባቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሰበታዎች አሁን ደግሞ የፊት አጥቂዉን ባየ...
ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ ረዘም ላለ ጌዜ አዲስ አሰልጣኝ ሳይሾሙ የቆዩት ሰበታዎች ባሳለፍነዉ ሳምንት ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸዉ...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታ ከተማዎች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። አሁን ደግሞ...
ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራሁን(ሞሪንሆ) በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታዎቻ አሁን ደግሞ እጅግ ዘግይተው ወደ ዝዉዉሩ በመግባት ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident