By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሰበታ ከተማ የነባር ሦስት ተጫዋቾቹን ዉል ሲያራዝም ተጨማሪ አንድ አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሰበታ ከተማ

ሰበታ ከተማ የነባር ሦስት ተጫዋቾቹን ዉል ሲያራዝም ተጨማሪ አንድ አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

 

ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ ረዘም ላለ ጌዜ አዲስ አሰልጣኝ ሳይሾሙ የቆዩት ሰበታዎች ባሳለፍነዉ ሳምንት ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸዉ ይታወሳል።

ከአሰልጣኝ ቅጥር በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሰበታወች በዛሬዉ ዕለትም አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የሶስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ዉልም አራዝመዋል።

የዉድድር አመቱን በአቃቂ ቃሊቲ ያሳለፈዉ ዮናስ አቡሌ ሰበታ ከተማን በሶስት አመት የዉል ስምምነት መቀላቀሉ ተረጋግጧል።

- ማሰታውቂያ -

በተጨማሪም ክለቡ የነባር ተጫዋቾቹን ፍፁም ገ/ማርያም ፤ ሹሬሳ ሹቢሳ እና ናትናኤል ለተጨማሪ አመታት ማራዘሙ ተሰምቷል።

የዉድድር አመቱን በድንቅ ብቃት በመጫዎት እና ጎሎችን በማስቆጠር ያጠናቀቀዉ አጥቂዉ ፍፁም ገ/ማርያም አሁንም ከሰበታ ጋር ተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት ተስማምቷል።

በተጨማሪም በሴካፋ ከ23 አመት በታች ዉድድር ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የነበረዉ የመስመር አጥቂዉ ዱሬሳ ሹቢሳ ለተጨማሪ ሶስት አመታት በክለቡ የሚያቆየዉን ዉል የፈረመ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኖአል። በተያያዘም የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ናትናኤል ጋንጁላ ተጨማሪ የአንድ አመት ዉል መፈረሙ ተረጋግጧል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል!!
Next Article ባየ ገዛኸኝ ወደ ሰበታ አምርቷል !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችLIVESCOREUncategorized

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 7 years ago
የዲ ኤስ ቲቪው የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ 22.5 ሚሊዮን ዶላር ወይስ 68 ሚሊዮን ዶላር
አዳማ ከተማ በቀድሞ በክለቡ አባላት በቀረቡበት አቤቱታዎች የዲስፕሊን ዉሳኔ ተላልፎበታል።
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ለሁለት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዶ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ በቀጥታ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?