በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጥሩ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ 4 ለ 2 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል...
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን በመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ከቆሙ ኳሶች በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በመጀመሪያው ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከመከላከያ አገናኝቶ በዮሀንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ በአቤል ነጋሽ ብቸኛ ግብ...
..የሰበሮምና ሞውሪንሆ ጥምረት.... ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ውል ቢኖረውም ክለቡ ብሩን መልሶ እንዲለቅ የወሰነበት ጌታነህ ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቷል። ከታማኝ ምንጭ...
"ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ጠንክሮ መስራትና መፀለይ የግድ ነው" "እንደ አሰልጣኝ ስራ ላይ አሰሪ፤ ከስራ ውጪ ግን ለተጨዋቾቼ ወንድም ነኝ" ዘላለም ሽፈራው (ሞውሪንሆ) የሰበታ...
ሰበታ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ለማስፈረም በየፊናቸው እያደረጉ ያሉት ሙከራዎች ከሽፈዋል። በተለይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ሙጂብና ወኪሉን ይዘው ፌዴሬሽን ቢሄዱም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident