መቻል

109 መጣጥፎች
መቻልወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞ አሰልጣኙን ለመቅጠር ተስማማ !

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከሁለት ዓመት የመቻል ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ቀድሞ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሶስት ተጨዋቾች አስፈረመ

የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለው ቸርነት ጉግሳ ሲሆን ቸረነት ጉግሳ በክረምቱ ከ ተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን መዳረሻው መቻል መሆን ችሏል ።...

መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

በአሰልጣኝ መሰረት ማኔ የሚመሩት መቻሎች ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

በዝውውር በንቃት በመሳተፍ ላይ ሚገኙት መቻሎች የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቿን ቤዛዊት ንጉሴን ከ ሲዳማ ቡና ለማስፈረም ተስማሞቷል  ። ቤዛዊት በሲዳማ ቡና በዘንድሮ የውድድር ዘመን...

መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻሎች አራት አዳዲስ ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...

መቻልአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...

መቻልሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ

*...መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል.... *... የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች...

መቻልኢትዮጵያ መድህንወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮጵያ መድን ወደ አሸናፊነት ሲመለስ መቻል ከማሸነፍ ጋር ተኳርፎ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዕለቱ ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ መቻል እና ወልዋሎ አዲግራት ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለቱ ከድል የተራራቁ ክለቦችን ባገናኘው ጨዋታ...

መቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ባህርዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሰፊ ውጤት ሲረታ መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...