ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ

ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ መረጃዎች ከወልዋሎ አዲግራት ውጪ ስሁል ሽረና መቐለ 70 እንደርታ እንደሚካፈሉ

Read more

“መልክህ አላማረኝም ብለው የተነሱ ደጋፊዎች ቢኖሩም ሁሉንም
በውጤት ለማሳመን ጠንክሬ እየሰራሁ ነው”አሰልጣኝ ስዩም ከበደ (ፋሲል ከነማ)

በዮሴፍ ከፈለኝ  መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ባለመካፈሉ ብቸኛው የሀገራችን ተወካይ ፋሲል ከነማ ሆኗል፤ በመጀመሪያው ግጥሚያ በቱኒዚያው

Read more

“በዚህ ጦርነት አንድም ሰው መሞት የለበትም ብዬ አምናለሁ” አሚን ነስሩ /መቐለ 70 እንደርታ/

“ቤተሰብ ሲጨነቅ መምጣት ፈለግን እንጂ በመቐለ ስጋት አልነበረብንም” “በዚህ ጦርነት አንድም ሰው መሞት የለበትም ብዬ አምናለሁ” አሚን ነስሩ /መቐለ 70

Read more

“ስም መጥቀስ ባልፈልግም በሁለት አሰልጣኞች ግን ነፃነቱ ተሰምቶኝ ነው የምጫወተው” አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ብ/ቡድንና መቐለ 70 እንደርታ)

“ከኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር /አቡኪ/ ጋር በክለብ ደረጃ የፊት መስመር አብሬው ብመራ ደስ ይለኛል” “ስም መጥቀስ ባልፈልግም በሁለት አሰልጣኞች ግን

Read more