በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...
ከቀናት በፊት መስከረም 7 አንድ ብሎ መከናወን የጀመረዉ እና ለሚቀጥሉት ሰባት ያህል ቀናት በአበበ ብቂላ ስታዲየም የሚከናወነው 17ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም...
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ መድን የመስመር ተከላካይ የነበረዉን አስጨናቂ ጸጋዬን በሁለት ዓመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። አስጨናቂ ጸጋዬ ለአርባምንጭ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ...
የ 2015 የዉድድር ዘመን በ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ በሊጉ ያሳለፉት እንዲሁም በቀጣዩ የ 2016 የዉድድር ዘመን ደግሞ ዮሀንስ ሳህሌን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዉ...
በአሰልጣኝ ዩሀንስ ሳህሌ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ነብሮቹ ሶስት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ሶስት አቻ...
” ከሲዳማ ቡና ጋር መለያየቴን ለረዥም ግዜ አምኖ መቀበል ከብዶኝ ነበር ” ” በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት አይሰጥም። ኢትዮጵያ ከግብፅ ልትማር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident