እንደ ሰሞኑ መርሐግብር ሁሉ በቅርቡ በድንገት ህይወቱ ላለፈዉ አለለኝ አዘነ የህሊና ፀሎት በማድረግ በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ገና በመባቻዉ ሀይቆቹ መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ገና በጨዋታዉ መባቻ በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ የፊት...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ አባይነህ ሙላት ፊሽካ በጀመረው እና ተመጣጣኝ ፍክክር በተስተዋለበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ተቃራኒ...
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ጨዋታዎችን በአቻ ዉጤት በማጠናቀቅ የሚታወቁት ሀድያዎች የሊጉን መሪ መቻል ገጥመዉ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም...
በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ የአምናውን ብቃቱን በዚህኛዉ የወድድር አመትም መድገም ያልቻለዉ እና በመጀመሪያዉ ዙር የሊጉ ጉዞም በ22 ነጥቦች 7ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለዉ...
በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ፋሲል ከነማነሠ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል ። በጨዋታው...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመራ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅቱን በመቀመጫ ከተማዉ እያደረገ የሚገኘዉ ሀዋሳ ከተማ የቀድሞዉን የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ ቻርልስ ሉክዋጎ ማስፈረሙ ታውቋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident