By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዋሳ ከተማየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

እንደ ሰሞኑ መርሐግብር ሁሉ በቅርቡ በድንገት ህይወቱ ላለፈዉ አለለኝ አዘነ የህሊና ፀሎት በማድረግ በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ገና በመባቻዉ ሀይቆቹ መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ አስቆጥርዋል። በዚህም ከኋላ ክፍል የተቀበለውን ኳስ አሊ ሱለይማን በቀጥታ ወደ ግብ ሲሞክር ግብጠባቂዉ አቡበከር ኑራ በሚገባ መቆጣጠር ባለመቻሉ ምክነያት አጠገቡ የነበረዉ ተባረክ ሄፋሞ ኳሷን መረብ ላይ በማሳረፍ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል ።

ኢትዮጵያ መድኖች ገና በጊዜ ግብ ከተቆጠረባቸዉ በኋላ ወደ ጨዋታዉ ለመመለስ ኳሱን ተቆጣጥረዉ በመጫወት አደጋዎችን ለመፍጠር ሲጥሩ ፤ በተቃራኒው ጨዋታዉን እየመሩ ያሉት ሀዋሳዎች ደግሞ በተደጋጋሚ አሊ ሱለይማን በሚገኝበት መስመር በኩል ጫና ፈጥረዉ ለመጫወት እና ተጨማሪ ግብ ለማግኘት ሲሞክሩ ተስተውሏል። በዚህ ሂደት በቀጠለዉ ጨዋታም በንፅፅር የበላይነት የወሰዱት መድኖች በ37ተኛዉ ደቂቃ ላይ የአቻነት ግብ አግኝተዋል። በዚህም አጥቂዉ ወገኔ ገዛኸኝ ከጄሬም ፍሊፕ የተቀበለዉን ኳስ ወደ ግብነት ቀይሮ የመጀመሪያው አጋማሽ አንድ ለአንድ በሆነ ዉጤት ተገባዷል።

- ማሰታውቂያ -

ሁለተኛዉ አጋማሽ እንደተጀመረ በ46ተኛዉ ደቂቃ ላይም መድኖች ወደ መሪነት መምጣት ችለዋል ፤ በዚህም በምሽቱ ድንቅ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አቡበከር ሳኒ የሀዋሳ ከተማ ተከላካዮች እና ግብ ጠባቂዉ የፈጠሩትን አለመግባባት ተከትሎ ያገኛትን ኳስ ወደ ግብነት በመቀየር መድንን መሪ አድርጓል። አጋማሹ እንደተጀመረ መመራት የጀመሩት ሀይቆቹም በ58ተኛዉ ደቂቃ ላይ አሊ ሱለይማን ባስቆጠራት ግብ ወደ አቻነት መምጣት ችለዋል።

በ70ኛዉ ደቂቃ ላይ በቶሎ አቻ መሆን የቻሉት መድኖች በያሬድ ካሳየ የቅጣት ምት ኳስ ድንቅ ሙከራ ሲያደርጉ ፤ በአንፃሩ ሀዋሳዎች ደግሞ ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ በአሊ ሱለይማን አማካኝነት ድንቅ ሙከራ ቢያደርጉም ኳሷ የግቡን አግዳሚ ነክታ ተመልሳለች።

በመጨረሻም በ86ተኛዉ ደቂቃ ላይ ከርቀት የተገኘዉን ቅጣት ምት አምበሉ በረከት ሳሙኤል በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ኳሷ ግን ኢላማዋን ሳትጠብቅ ወደ ዉጭ ስትወጣ ፤ በተደጋጋሚ ጥሩ የሚባሉ የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ረገድ የተሻሉ የነበሩት መድኖች ዳግም በ89ነኛዉ ደቂቃ ላይ ከኋላ ክፍል በተጣለ ኳስ አቡበከር ሳኔ ግብ ለማስቆጠር ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም የግብ ዘቡ ፅዮን መርዕድ ኳሷን በሚገርም ቅልጥፍና ተቆጣጥሯት መርሐግብሩ 2ለ2 በሆነ ዉጤት ፍፃሜዉን አጊኝቷል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!
Next Article አማኑኤል ገብረሚካኤል ከውድድር ዓመቱ ውጪ ሆኗል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችThe BiG Interview

“የእግር ኳሱን ክፍያ ገበያው እንጂ ክለቦቹና ፌዴሬሽኑ እንዲወስኑ አንፈቅድም” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ/ ወልዋሎ አዲግራት/�

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 7 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ፍሬው ሰለሞን [ጣቁሩ] ወደ ወልቂጤ አምርቷል
የጨዋታ ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሁለቱ የደቡብ ክለቦችን ያገናኝው ጨዋታ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ እንዳለ ከበደ ባስቆጠራት ፍፁም ቅጣት ምት 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል፡፡
የጨዋታ ሪፖርት | ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጲያ ቡናን በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?