የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ የ22ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት አስተናግዶ የነበረዉ ፋሲል ከነማ...
በሊጉ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል ። በድሬዳዋ ከተማ በኩል በ19ኛው ሳምንት በባህርዳር ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው የመጀመሪያ አሰላለፍ...
ከስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት ባለ ሜዳዉን አዳማ ከተማ ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት በመርታት ለዛሬው የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የዘጠኝ ሰዓት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት አራተኛ ተከታታይ የአቻ ወጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያ ቡና እና በተቃራናዉ ባሳለፍነዉ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ16ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ...
በአስረኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት አጠናቀዋል።...
በዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በአራተኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident