Latest ሀምበሪቾ ድራሜ News
ወልቂጤ ከተማ አመቱን በድል ሲደመድም ፤ መዉረዳቸዉን ያረጋገጡት ሻሸመኔዎችም ሀምበሪቾን በማሸነፍ የሊጉን ቆይታቸዉን አገባደዋል !!
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ…
የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ…
ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾ ዱራሜን በሰፊ የግብ ልዩነት ሲያሸንፍ ፤ ሀዋሳ ከተማም ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት…
ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን ማሸነፍ ችለዋል !!
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ…
ሀድያ ሆሳዕና እና መቻል በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ማሸነፍ ችለዋል !!
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ…
ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ሁለት ግቦች ታግዞ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲረታ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አቻ ተለያይቷል !!
በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ…
ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲያሸንፍ ፤ በተጠባቂዉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል !!
በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ባህርዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም መርሐግብራቸዉን በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፈፅመዋል !!
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ…