ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ ወጥተው የነበሩት ተጨዋቾች ተመልሰው ለዛሬ ጨዋታ እየተዘጋጁ ነው። ተጨዋቾቹ ከአዳማ ከተማ ጋር ዛሬ 9 ሰአት ለሚያደርጉት ጨዋታ...
ሻሸመኔ ከተማ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ካሞፑ እንዲመለሱ አስጠነቀቀ። ክለቡ በሰጠው ማሳሰቢያያ ከቡድኑ አባላት መሀል ምንተስኖት ከበደ...
*..... ከአራት ሚሊዮን ብር ቀላይ ይጠበቅባቸዋል.... ""አሰልጣኙ ድሬዳዋ ያሉት ያለብንን ሂሳብ ለመክፈልና ለማወራረድ እንጂ ተይዘው አይደለም" አቶ አምበስ መገርሳ / የአዳማ ከተማ...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከተጨዋቾች የዝውውር ደንብ ጋር ተያይዞ ለ2017 አዲስ ደንብ ስለሚጸድቅ አሁን እየተደረጉ ያሉ ድርድሮች ለጊዜው እንዲቆሙ ማዘዙ ተሰማ። የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ...
አዲስ የተሻሻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደንብ ለፊፋ ተልኮ እንዲፀድቅ በመደረጉ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በአዲስ መልክ እንዲዋቀርና ከዚህ ቀደም በኢንተርናሽናል ዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ...
"ኢትዮጵያ ቡና ለፍቶ ጥሮ እንጂ ከኮብል ስቶን ተቀንሶ የሚሰጠው ክለብ አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ /የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የቤት መግዢያ እንጂ የቤት እጥረት...
" ምንም መልካም ነገር ብንሰራ ሌቦች መባላችን አይቀርም በኛ በኩል ግን ህግን ተከትለን የደጋፊዎቻችንን ክብር ለመጠበቅ ጥረት አድርገናል" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢትዮጵያ...
*...ምክንያት የተደረገው ደግሞ ኮንትራክተሩ ሃላፊነቱን አልወስድም በማለቱ ነው ተብሏል.... የአዲሰ አበባ ስታዲየም ከ40 ወራት ክልከላ በኋላ የዋሊያዎቹና የሌሴቶ ጨዋታን የሚያስተናግደው ያለተመልካች መሆኑ ከታማኝ...
*....የወራት ደመወዝ ሳይከፍሉ ተጨዋቾችን ማስፈራራት የማይቻልበት ዘመን መጥቷል.... ፋሲል ከነማ የሀምበሪቾ ዱራሜውን አጥቂ አፍቅሮት ሰለሞንን ማስፈረሙን ከክለቡ የውስጥ አዋቂ የደረሰን መረጃ ያስረዳል። በሀምበሪቾ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident