መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” የተጨዋቾች ደመወዝ አለመክፈል የሆቴል ክፍያ አለመፈጸምና ሰርቪሳቸውን ማስያዝ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ችግር ነው” አቶ ክፍሌ ሰይፈ /የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ/

አዲሱ የክለቦች የክፍያ ስርዓትን በተመለከተ በካፒታል ሆቴል ለስፖርት ጋዜጠኞች ማብራሪያና ነግንዛቤ ማስጨበጪያ እየተካሄደ ነው። በዚህ መርሃግብር መክፈቻ ላይ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ክፍሌ እንደተናገሩት...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረወልዋሎዜናዎች

የትግራይ ክለቦችን የመታደግ ዘመቻ አንዱ አካል የሆነው ቴሌቶን ሊካሄድ ከጫፍ ደርሷል…..

.. አጠቃላይ የአንድ አመት የዝግጅት ጉዞን በተመለከተ ሃሙስ መግለጫ ሊሰጥ ነው..... "በእናንተ ውስጥ እኛም አለን" በሚል መሪ ቃል በተለይ ሶስቱን የትግራይ ክለቦችን በገቢ...

አዲሰ አበባ ስታዲየምዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢት.ፕሪሚየር ሊግን ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ የከተማ አስተዳደሩ ይፋዊ ፍቃድ እየተጠበቀ ነው ተባለ …..

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27-30ኛ ሳምንት 32 ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታዲየም ለማካሄድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ እየተጠበቀ መሆኑ ተነገረ ። ከፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቶ አብነት ገ/መስቀል ከእስር ተለቀቁ

ባለፉት ወራቶች በእስር ላይ የነነበሩት የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገ/መስቀል ከእስር ተለቀቁ። አቶ አብነት በህመም ምክንያት ክሱ እንዲቋረጥ ያቀረቡትን ጥያቄ የተቀበለው...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአትሌት ምልመላና ምርጫ ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አንድም ተሳትፎ የለውም ይሄ መታወቅ አለበት” ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ

ፈረንሳይ ፓሪስ በሚካሄደው የኦልምፒክ ውድድር 200ሺህ ዲያስፖራ በፓሪስ እንዲገኝ ጠንካራ ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦሎመምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ። ዛሬ ከቀትር...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ ሽፈራው የምስጋና ፕሮግራም ሊካሄድ ነው…

  ለሙያው የስፖርት ቤተሰቡና አጠቃላይ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ሙያዊ ድጋፍ ያደረገው የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ የምስጋና ፕሮግራም የፊታችን ግንቦት 29 /2016 በሆሊዴይ ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ። ከመርሃግበሩ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የአዲስ አበባ ከተማ 18 ክለቦች ልዩነታቸውን ለመፍታት ያደረጉት ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ

*....አምስት ክለቦች ፌዴሬሽኑ ላይ ክስ መስርተዋል... *.... ለክልል ሻምፒዮና በ13ቱ ክለቦች ውጤት ላይ ይመሰረታል ተብሏል። *.... ፉሪ ክ/ከተማ የደረጃ ሰንጠረዡን እየመራ ነው... የብሄራዊ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር :- የትግራይ ክለቦች ወደ ሊጉ እንዲመለሱ ፌዴሬሽኑ የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላላ ጉባኤው እንዲመለከተው ወሰነ

ሶሰቱን የትግራይ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሰጠው ትእዛዝን የተመለከተው የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቦርድ በጉዳዩ ላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉ የዳኞች ምደባና የዳኞቹ ውጤት ለዋጭ ስህተት አነጋጋሪ ሆኗል…

*....ሀዋሳ ካሉት 16 ዳኞች 8ቱ ከአዲስ አበባ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል.... *...... ድሬዳዋ ከነበሩት ዳኞች መሃል ሀዋሳ ያለው አንድ ዳኛ ብቻ መሆኑም ትኩረት የሳበ...