መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዕገዳ ደብዳቤ ወጥቶበታል

  ቀሪ የ6 ወር ኮንትራቴ ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል በታፈሰ ተስፋዬ የተከሰሰው ኢትዮኤሌክትሪክ ላይ ዛሬ የዕገዳ ውሳኔ ተላልፎበታል፡፡ የዲሲፕሊንና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴዎች ክለቡ የተጨዋቹን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አዲስ አበባ ኢንጂነር ሃ/የሱስን መረጠች

    ኢንጂነር ሃ/የሱስ ፍሰሃና አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ በቀጣዮቹ 4 አመታት የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንን እንዲመሩ በጠቅላላ ጉባኤ ተመርጠዋል፡፡ ለፕሬዝዳንትነት የተወዳደሩት ኢንጂነር ሃይለየሱስና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ከሃዋሳ ወደ አዲስ አበባ ተዛወረ….

  የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እየተካሄደ ሲሆን የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ የኢትዮጲያ  የቱሪስት ከተማ ተብላ በምትጠራው በሃዋሳ ከተማ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

የመቐለ 70 እንደርታ ተጨማሪ 4 ተጨዋቾች አዲስ አበባ ገብተዋል

በመከላከያ ሰራዊት በተጀመረው ህግ የማስከበር ርምጃ የአየርና የየብስ ጉዞ ቢከለከልም ተጨማሪ 4 የመቀለ 70 እንደርታ ተጨዋቾች በሰመራ አድርገው አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ምንተስኖት ከበደ...ሰለሞን ሀብቴ...አወል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

ዲኤስ ቲቪ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር መከረ

ሊግ ካምፓኒው የዲኤስ ቲቪ ምላሽን እየጠበቀ ነው የኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግን ለቀጣዮቹ 5 አመታት ስፖንሰር ያደረገው ትልቁ የሚዲያ ተቋም ዲ.ኤስ.ቲቪ 16ቱም የሊጉ ክለቦች የህዝብ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

በውዝግብ የተቋረጠው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ነገ ይካሄዳል

በ2012 ሊካሄድ የነበረውና በተገቢነትና ሌሎች ጥያቄዎች በቀረበው ቅሬታ ሳይካሄድ የቀረውና አዲስ አስመራጭ ኮሚቴ መርጦ የተበተነው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ነገ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !

  ደብረዘይት በሚገኘው የፈረሰኞቹ አካዳሚ ለዝግጅት የገቡት የቡድኑ አባላት ከትላንት ጀምሮ ለሰባት ቀናት ዕረፍት ተሰጥቷቸዋል ። ከጥቅምት 17 ጀምሮ በይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ የኮቪድ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስድስት ተጨዋቾች ከመቐለ አዲስ አበባ ገቡ!

  *..የመቀለ 70 እንደርታ አመራሮች አያውቁም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ህግ የማስከበር ዘመቻ ምክንያት ጦርነት ውስጥ ያለችው መቐለ ለእግርኳስ ተጨዋቾች የምትመች ባትሆንም የመቐለ 70...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ደካማና የዘገየ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የፍትህ አካላት የሚባሉት የዲሲፕሊን ኮሚቴና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሲሆኑ...