መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
The BiG Interviewዋልያዎቹዜናዎች

“በጥሩ ሞራል ላይ እንገኛለን፤ ከእግዚአብሔ ጋር ኮትዲቯርን ረተን እናልፋለን ብዬ አምናለሁ” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (የዋልያዎቹ አሰልጣኝ)

"መላው ኢትዮጵያዊያንን በአንድነት የሚያስተሳስር ድል በመመዝገቡ ተደስቻለሁ" "በጥሩ ሞራል ላይ እንገኛለን፤ ከእግዚአብሔ ጋር ኮትዲቯርን ረተን እናልፋለን ብዬ አምናለሁ" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (የዋልያዎቹ አሰልጣኝ)...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

ደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪስና ፈረሰኞቹ በስምምነት ተለያዩ። ዛሬ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙና ክለቡ በስምምነት መለያየታቸውና ለጊዜውም ቢሆን ከቀናት በፊት ወደ ቡድኑ የተመለሰው አሰልጣኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አዲሶቹ የዳኞች ኮሚቴ ተመረጡ

የኢትዮዺያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነባሮቹን ባሰናበተ በሰአታት ውስጥ አዲሱን የዳኞች ኮሚቴን አዋቅሯል። በዚህም መሰረት ኮሚሽነር ልኡልሰገድ በጋሻው ኮሚሽነር ግዛቴ አለሙ ኮሚሽነር አዲሱ ነጋሽ ኮሚሽነርቸስንታየሁ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ ተበተነ

ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ስብሰባ የኢትዮዺያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአቶ ኢብራሂም መሀመድ የተሰባሰቡት ኮሚቴዎች እንዲቀየሩ ተወሰነ። በፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳያስ ጅራ ቢሮ ውስጥ በተካሄደውና ፕሬዝዳንቱ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከኮትዲቫዋር ድላችን በኋላ ከኛ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት የማይፈልግ ሀገር የለም” አቶ ኢሳያስ ጅራ /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት/

ዋሊያዎቹ ከማዳጋስካር አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ጨዋታ ድል ከቀናቸው ጠቀም ያለ ማበረታቻ እንደተዘጋጀላቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በተለይ...

ኦሎምፒክ ኮሚቴዜናዎች

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በ11 ፌዴሬሽኖች ተከሰሰ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አባል የሆኑ 11 ፌዴሬሽኖች የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ህገወጥ አሰራርና የኦሎምፒክ ቻርተርን የጣሰ የምርጫ ሂደትን በመቃወም ለአለም አቀፉ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አርቢትሮች በየጨዋታው እንዲመረመሩ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ በድሬዳዋና በሀዋሳ ከተማ የሚደረጉ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች ከጨዋታ በፊት የኮቪድ 19 ምርመራ እንዲያደርጉ ወሰነ። የካምፓኒው የቦርድ አባላት ወሎ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ፕሪሚየር ሊጉ በድሬዳዋ የሚካሄድበት ሰዓት ተወስኗል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ አስተናጋጅ ከተማ ድሬዳዋ የውድድሩ ሰአት ጠዋት 3 እና ከቀትር በኋላ 11 እንዲካሄድ ውሳኔ አግኝቷል። የሊግ ካምፓኒው የቦርድ አባላት ዛሬ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፋችን ለእኛ ጥርጊያ መንገድ እንጂ ፍፃሜ አይደለም” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ /ፋሲል ከነማ/

  ፋሲል ከነማ በእስካሁኑ የፕሪሚየር ሊግ ጉዞው ስኬታማና የዋንጫ ቡድን መሆኑን እያሳየ ነው ከ15 ጨዋታ 12 ጊዜ አሸንፎ 2 ጊዜ አቻ ወጥቶ 1...