አዲሶቹ የዳኞች ኮሚቴ ተመረጡ

የኢትዮዺያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነባሮቹን ባሰናበተ በሰአታት ውስጥ አዲሱን የዳኞች ኮሚቴን አዋቅሯል።

በዚህም መሰረት ኮሚሽነር ልኡልሰገድ በጋሻው ኮሚሽነር ግዛቴ አለሙ ኮሚሽነር አዲሱ ነጋሽ ኮሚሽነርቸስንታየሁ እጅጉ እንዲሁም ከተሰናባቾቹ ኢንስትራክተር ሃይለ መላክ ተሰማ እንደሆኑ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ፈጣን መተካካት ይሏል ይህንን ነው።

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport