ለሁለተኛ ጊዜ ዳኛ የተቀየረበትን የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ ፌዴራል አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ እንዲመራው ተደርጓል። በጨዋታው .ጅማ አባጅፋርና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 የተለያዩ ሲሆን...
የሀዲያ ሆሳእና ተጨዋቾች ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ አሁን ከነበሩበት ሆቴል መውጣታቸው ታውቋል። የዞኑ እምክትል አስተዳዳሪ የመሩት ስብሰባ ያለስምምነት በመጠናቀቁ ተጨዋቾቹ ክፍያችን ሲፈጸም...
የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ከደመወዝና ከጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ትላንት ልምምድ ማቆማቸው ተሰማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የ12 ተጨዋቾች ጥቅማ ጥቅም፣ የተጨዋቾቹ የ2...
ድሬዳዋ ላይ እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ድቻ በኮቪድ 19 ክፉኛ መጠቃቱ እየተነገረ ነው። ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት ላይ ወሳኝ ጨዋታ ከሊጉ...
ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፉ በኋላ የመጀመሪያ የሆነው ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ ነው። ዋና ጸሀፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን "ለአለም ዋንጫ ማጣሪያው ከውድድር ውጪ የሚካሄድ በመሆኑ...
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- እንኳን ደስ አለህ…? ውበቱ፡- እንኳን አብሮ ደስ አለን፤ በተመዘገበው ድል ተደስቻለሁ ህዝቡም በመደሰቱ ትልቅ እረፍት ተሰምቶኛል፡፡ ሀትሪክ፡- የህዝቡን ደስታ እንዴት...
በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ኢንስትራክተር አብርሃም እንደ ኢትዮጵያዊ ድሉ ላይ እጁ እንዳለበት ባለሙያ እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ? አብርሃም፡- አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን…...
“ከ8 አመት በኋላ ለዚህ ትልቅ ድል በቅተናል መላው ህዝቡንም የሚያሳተሳስር ለሀገራችን ከኳስም በላይ ትርጉም ያለው ድል በመሆኑ ደስታችንን እጥፍ ድርብ አድርጎል”…ከዋሊያዎቹ ካምፕ የሚደመጥ...
ከብሄራዊ ቡድኑ ድል ጋር ተያይዞ በድሬዳዋ ሊቀጥል የነበረው የኢትዮዺያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀኑ የፊታችን ረቡዕ ሆኗል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ሊግ ካምፓኒውና ዲ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident