ሀረር ተወልዶ ባህርዳር ከተማ ማደጉን ይናገራል እንግዳችን ...ባህርዳር በሚገኘውና በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሚሰለጥነው ጣና ባህርዳር የታዳጊ ፕሮጀክት ላይ ሀ ብሎ እግርኳስን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ...
ፈጣኑ የፊት አጥቂ መሀመድ ኑር በጅፋርያውያን መንደር ለመንገስ መስማማቱ ተነገረ። በመድን ድርጅት የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም በፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በመፈለጉ ጀርባውን ለመድን የሰጠው...
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ማክሰኞ ኢትዮጵያ ዚምቧብዌን በባህር ዳር ስታዲየም ታስተናግዳለች። ጨዋታውን በመሃል ዳኝነት የሚመሩት የሲሸልስ አርቢትሮች ዛሬ ምሽት ከዱባይ አዲስ...
*...ሀበሻ ቢራ 18 ሚሊየን ብር ለ2014 ይከፍላል ተብሏል ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ ጋር ለቀጣዮቹ 5 አመታት አብረው ለመስራት ተስማሙ ከነሀሴ 1/2013_ሰኔ 30/2014...
"ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ጠንክሮ መስራትና መፀለይ የግድ ነው" "እንደ አሰልጣኝ ስራ ላይ አሰሪ፤ ከስራ ውጪ ግን ለተጨዋቾቼ ወንድም ነኝ" ዘላለም ሽፈራው (ሞውሪንሆ) የሰበታ...
ለአለም ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ያሉት የዋሊያዎቹ አራት አባላት ዛሬ ጠዋት ከቡድኑ ተባረዋል። ዋሊያዎቹ ትላንት ኡጋንዳን 2ለ1 በረቱበት ጨዋታ ምሽት ሊዝናኑ ወጥተው 5.30 ድረስ...
* ...ውድድሩ የሚካሄድባቸው ከተሞችም ታውቀዋል *...ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ ክትባት ተጠይቋል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ ከጨዋታ በፊት ያለውን ክትባት ለማስቀረት ጆንሰን ኤንድ...
ኢትዮጵያ ቡና ከተጋጣሚው ሳይሆን ከራሱ አሰልጣኝ ዘላለም ጸጋዬ ጋር ሙግት ከገጠመ ቆይቷል.. ነሀሴ 30/2014 ውሉ ለሚጠናቀቀውና ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ "እውነተኛ ረዳት አሰልጣኜ"...
" ህዝቡ አትፈለጊም ስልጣን ልቀቂ ካለ ስልጣኔን በደስታ እለቃለሁ" ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ /የኢት.አትሌቲክስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/ "ውሻ እንኳን ለሁለት ቤት አይጮህም ለበላበት ቤት እንጂ" አቶ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident