መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ለገጣፎ ለገዳዲ “ሊግ ኩባንያ ራሱን እንደ ፌዴሬሽን እየቆጠረ ነው” ሲል ከሰሰ።

  ለገጣፎ ለገዳዲ ከወራጅ ቀጠና ለማምለጥ ራሱን ያጠናከረ ቢሆንም የሊግ ኩባንያው አዲስ የፈረሙትን ተጨዋቾች ማሰለፍ አትችሉሞ ማለቱ ቅሬታ አስነስቷል። በተለይ ባለፈው ቅዳሜ በሊጉ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማርያም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተመረጠ።

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፉት ሳምንታት ሲያካሂድ የነበረውን የቴክኒክ ዳይሬክተርነት ፈተና አጠናቆ ውጤቱን ይፋ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ መመዘኛውን አሟልተዋል ያላቸውን አምስቱን ተወዳዳሪዎች የስራ ልምድ፣...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ኢትዮጵያ ቡና ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ን ያሰናበተው በተገቢው መንገድ ነው ሲል ወሰነ። አሰልጣኙ ከውል ውጪ ተሰናብቻለሁ ዲሲፕሊን ኮሚቴ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢት.ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዳኞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለ14ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር በዳኝነት የተመደቡትን 16 ዳኞች ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት በመሃል ዳኝነት የተመረጡት 10 ዳኞች ኢንተ.አርቢትር በዓምላክ...

ዜናዎች

” የአመቱ ኮከብ ዳኞች ምርጫን ተዓማኒ ለማድረግ ጠንክሬ እየሰራሁ ነው” ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ

  *....21 ዳኞች የፊፋን ባጅ ትላንት ተረክበዋል...... የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ የአመቱን ኮከብ አርቢትር የመምረጫ መስፈርትን በአዲስ መንገድ እንደሚጠቀም አስታውቋል። ኮሚቴው የመምረጫ መስፈርቱ ግልጽ...

ዜናዎች

የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ 180 ደቂቃዎች ቀርተውታል….

  *.....እሰካሁን 18 ተጨዋቾች ውል አድሰዋል ክለብ ቀይረዋል..... የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ሰአታት በቀሩበት በአሁኑ ሰአት በመስኮቱ የተጠቀሙ ክለቦችና ተጨዋችች ቁጥር ጨምሯል። እስከ ትላንት...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዛሬ የሚመለሱት 11ንዱ የዋሊያዎቹ የልዑካን ቡድን አባላት ታውቀዋል

ዋሊያዎቹ ከቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ቢሆኑም የአውሮፕላን ቲኬት ባለመገኘቱ እስካሁን ድረስ ወደ ኢትዮጵያ አለመመለሳቸው የሰሞኑ ትኩረት የሳበ ሆኗል። ከሁለት ተከትሎ ውሮፕላን ቲኬት ተገኝቶላቸው...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማና ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ብቻ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፈዋል

  *...እስካሁን ያዘዋወሩት ሁለት ክለቦች ብቻ ናቸው... ላለፉት ሳምንታት ክፍት በነበረው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሶስት ተጨዋቾች ብቻ መዘዋወራቸው ታውቋል። ነገ ለሊት 6 ሰዓት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ዲሲፕሊን ጥሰዋል ያላቸውን ተጨዋቾች ቀጣ

አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል ቡድኑን ጎድተዋል ያላቸውን ስድስት ተጨዋቾቹን መቅጣቱ ታወቀ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል የአቋም መውረድ አሳይተዋል የተባሉ...