መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ ዛሬ የሚመለሱት 11ንዱ የዋሊያዎቹ የልዑካን ቡድን አባላት ታውቀዋል
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዛሬ የሚመለሱት 11ንዱ የዋሊያዎቹ የልዑካን ቡድን አባላት ታውቀዋል

አጋራ
አጋራ

ዋሊያዎቹ ከቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ቢሆኑም የአውሮፕላን ቲኬት ባለመገኘቱ እስካሁን ድረስ ወደ ኢትዮጵያ አለመመለሳቸው የሰሞኑ ትኩረት የሳበ ሆኗል።

ከሁለት ተከትሎ ውሮፕላን ቲኬት ተገኝቶላቸው ዛሬ ከአልጀርስ ካይሮ ከካይሮ አዲስ አበባ የሚመጡት 11 የልዑካን ቡድን አባላት ዝርዝር ታውቋል።

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ መሰረት ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱት የፌዴሬሽኑ ም/ል ፕሬዝዳንትና የቡድን መሪው ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ፣ የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁንና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ጨምሮ ይሁን እንዳሻው፣ ምኞት ደበበ፣ መስዑድ መሀመድ፣ ረመዳን የሱፍ፣ ሱሊማን ሀሚድ፣ ወንድማገኝ ሃይሉ፣ ይገዙ ቦጋለ፣ ኪቲካ ጅማና ሚሊዮን ሰለሞን መሆናቸው ታውቋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ ነገ ምሽት እንደሚመጡ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...