መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኢትዮ ቴሌኮም ተጣመሩ….

-- የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እሁድ ይካሄዳል.. 41 ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የፊታችን እሁድ በጃንሜዳ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ አመራሮች...

U 20 ሴቶችዜናዎች

ለኮሎምቢያው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ 180 ደቂቃ የቀረው የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለወሳኝ ፍልሚያ ወደሞሮኮ አቅንቷል….

"የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተጣራ 120 ሺህ ብር ደመወዝና የሁለት ዓመት ኮንትራት ቢፈቅድልኝም ተፈጻሚ ሳይሆን ግን ሁለት ወር አልፎኛል" አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል /ከ20...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት የጠፋ ንብረት ተገኘ

  *....ተጠርጣሪው ለፖሊስ ተላልፎ ተሰጥቷል... ዛሬ ጠዋት የጠፋው የወልቂጤ ከተማ ተጨዋቾች ንብረት በቡድን አባላቱ ከፍተኛ ርብርብ መገኘቱ ታውቋል። ተጨዋቾቹ ከጠዋት ልምምድ ሲመለሱ ገንዘብ፣...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመጀመሪያው የስፖርት ፌስቲቫል በኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው….

......በርኖስ ማስታወቂያና ኢንተርቴይመንት እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ ይመሩታል..... በርኖስ ማስታወቂያና ኢንተርቴይመንት እና የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቀጣዮቹ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስደተኛውና ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በእስካሁኑ የውድድር አመት ሁለቱም ጠንካራና ደካማ ጉዞ እያደረጉ ቢሆኑም የሁለቱ ቡድኖች አቋም ምንም ይሁን የደርቢ ፍልሚያ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ ለራሳቸው ድል ለክለባቸው የበላይነትና ለደጋፊዎቻቸው...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ ከዝውውር መስኮት ታገደ….

  *..... የዘጠኝ ተጨዋቾችና የአንድ አሰልጣኝ ደመወዝ አልከፈለም ተብሏል.... ወልቂጤ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን በሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የ9 ተጨዋቾችን ቀሪ ደመወዝ ባለመክፈሉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ጎልደን ድራገንን የተሰኘውን ዘመናዊ አውቶቢስ ተረከበ

"ባለፉት አመታት አምጠን አምጠን ዛሬ ተወልዷል በዚህም በጣም ተደስተናል" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ / የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዝዳንት/ ኢትዮጵያ ቡና ከክለቡ ዋነኛ አጋር...

አትሌቲክስዜናዎች

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ቢኒያም ምሩጽ ህጋዊ መስመሩን ባልጠበቀ መልኩ ያለኔ ፍቃድ ወጪ የተደረገበትን የፌዴሬሽኑን አካውንት ማሳገዳቸው ታውቋል። ፌዴሬሽኑ የሂሳብ አካወንቱ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

  👉....የጽ/ቤቱን ሃላፊዋንም ፌዴሬሽኑን ወክለው እንዳይሰሩ አግዷል... የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ በቫይብስ ሆቴል የተጠራውን ጠቅላላ...