መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ለክለቤ ውጤት ቅድሚያ ብሰጥም የኮከብነት ክብሬን ማስጠበቅ አላማዬ ነው” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)

በይስሐቅ በላይ የሊጉን ዋንጫ ማን ያነሳል? አልኩት…. ከመልሱ ሣቁን አስቀደመ… ወዲያው አስከተለና “መጠርጠርህ...! ከፋሲል ውጪ ማን ዋንጫውን ሊያነሣ?....” ለዋንጫ የሚፎካከሩ ክለቦችስ?... ጥያቄዬን አስከተልኩ…...

ዜና እረፍትዜናዎች

የአሠልጣኞችና የእግር ኳሱ ጠበቃ አሳዛኝ ህልፈት ከ1956-2013 ዓ.ም

የአሠልጣኞችና የእግር ኳሱ ጠበቃና ተሟጋች በመሆን ተለይቶ የሚታወቀው የቀድሞ ተጫዋች፣አሠልጣኝ፣የአ.አ አሠልጣኞች ማህበር ፕሬዘዳንት የነበረው አቶ አስናቀ ደምሴ ህይወቱ አለፈ፤የቀብር ሥነ-ስርዓቱም በዛሬው ዕለት ተፈፅሟል።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ4
ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንድትመራ ተመረጠች

በይስሀቅ በላይ በእርግጥ ዜናው ለብዙዎች አደናጋሪ ወይም እንግዳ ሊሆን ይችላል…ምክንያቱም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን፣የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ምርጫ የሚያደርገው ገና የፊታችን ሰኞ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፋሲል ተካልኝ በአዲሱ ሲዝን አዲስ ተስፋ ሰንቋል

  በኮቪድ ምክንያት ለ7 ወራት ያህል ከልምምድና ከውድድር ስለራቀበት አጋጣሚ… “…ያ…ወቅት በጣም አስቸጋሪና ፈታኝ ጊዜ ነበር…ውድድርና ልምምድ ውስጥ ሆነህ ህይወትህም ከሙያህ ጋር ለአመታት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ያለ ኢት.ቡና ደጋፊ ጨዋታን ማድረግ ለእኔ ከወዲሁ ከባድ ሆኖብኛል” አቡበከር ናስር

በይስሐቅ በላይ መግቢያ የነገ የእግር ኳሱ አልጋ ወራሽና የአጥቂው ክፍል አደራ በማን ትከሻ ላይ ይወድቃል? በሚል መጠይቅ ብትበትኑ ሁሉም “ከአቡበከር ናስር ውጭ ማን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ምንጊዜም ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማኅበር

ከኩራዝ ንብረት እስከ 240 ሚሊዮን ብር ሀብት ባለቤት ለመሆን የሚደረግ አዲስ ታሪክ የማፃፍ ሩጫ በጣሊያን ወረራ ወቅት የተመሠረተው ክለብ በወቅቱ ያስመዘገበው ንብረት በኩራዝ...

The BiG Interviewዜናዎች

“የደጋፊው አቀባበል ከአቅሜ በላይ በመሆኑ ምነው አምላኬ ሜዳ ውስጥ ገብቼ የማስደስትበት ዕድልን እንደገና ቢሰጠኝ ብዬ እስከመመኘት ደርሻለሁ” ሙሉጌታ ከበደ

ሙሉጌታ ከበደ የመጨረሻ ክፍል ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ “13 ዓመታት በመጫወቴ ያገኘሁት ነገር የለም፤ ሀብትና ንብረቴ ሕዝቤ ነው፤ በቀን 2 ዶላር አበል እያገኘን...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ወለየው፣ አሸብር፣ ተንኮሉ፣ ንጉሱ ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ

(ክፍል አንድ) ብራዚሊያዊያን ፔሌን፣ አርጀንቲናዊያን ማራዶንና ሜሲን፣ ፖርቹጋላዊያን ክርሲቲያኖ ሮናልዶን የእግር ኳስ ንጉሳቸው አድርገው ይጠራሉ፤ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ አሸብርና ወለዬው በሚል ቅፅል ስሞቹ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የፌዴሬሽኑና የቴክኒክ ኮሚቴው አለመግባባት ተጠናክሮ ቀጥሏል በኢንስ. ሰውነት ቢሻው የሚመራው ኮሚቴ ባለ 16 ነጥብ ደብዳቤ አስገብቷል

የፌዴሬሽኑና የቴክኒክ ኮሚቴው አለመግባባት ተጠናክሮ ቀጥሏል በኢንስ. ሰውነት ቢሻው የሚመራው ኮሚቴ ባለ 16 ነጥብ ደብዳቤ አስገብቷል የብሔራዊ የቴክኒክ ልማት ኮሚቴና የኢትዮጵያ እግር ኳስ...