የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቂት ወራት በፊት ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተቋማቸው ካለበት የገንዘብ ዕጥረት አንፃር ውድድሮችን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በ12ኛ ሳምንት እና በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ላይ የቀረቡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የሲዳማ ቡናው...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ ሲያሸንፍ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ ከድሬዳዋ...
እ.አ.አ በ2026 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው 16ኛው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ...
በ2018 ዓ.ም ነሀሴ ወር ላይ በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች...
በመጪው 2018 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ በቋት...
"አንዳንድ ግለሰቦች አሉባልታ በመፍጠር እኔን የማይገልፀኝን ነገር ያስወራሉ" "ህልሜ ትልቅ ነው ፤ ከሀገር ወጥቼ ማሰልጠን እፈልጋለሁ" "ከዘንድሮው የዓምናው ውድድር የሚከብድ ይመስለኛል" አሰልጣኝ በሽር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለይም ባለፉት ሁለት አመታት በወላይታ ድቻ አስደናቂ እንቅስቃሴን ማሳየት የቻለው ቢንያም ፍቅሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
ኢትዮጵያ ቡና የሞሪታንያ ዜግነት ያለውን ሲዲ ማታላን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በአጥቂ ቦታ ላይ የሚጫወተው ሲዲ ማታላ በሞሪታንያ ፕሪሚየር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident