የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የዓምናው ሻምፒዮን ከሳምንታት በኋላ ወደ ድል ሲመለስ የሊጉ መሪ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል። 9:00 ላይ በጀመረው ቀዳሚው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሁል ሽረን ገጥሞ...
ባለ ድንቅ ብቃቱ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው ወደ ሎደን ዩናይትድ ካመራ በኋላ ከልምምድ ውጪ በጨዋታ ላይ ሲሰለፍ አልታየም። ሎደን ዩናይትድ ሳምንታት በኋላ በሚጀምረው የ"USL...
የውድድር ዓመቱን በኢትዮጵያ መድኅን በማሳለፍ ላይ የነበረው ጋቶች ፓኖም ወደ ኢራቅ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ግዙፉ ተጫዋች ኒውሮዝ ስፖርት ክለብን የተቀላቀለ ሲሆን በክለቡም የአንድ...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር በሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ የውድድር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። አንደኛውን ዙር በአዲስ አበባ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ሲያደርግ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅርብ ዓመታት ላዬ አስደናቂ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በማሳየት ላይ ካሉ ተጫዋቾች አንዱ ነው። በክለብ ያሳየው ብቃትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ማልያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ በነገው ዕለትም ቀጥሎ ሲደረግ አመሻሽ 12:00 ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል። በተለይም ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአንደኛ...
ለረጅም ወራት በጉዳት ምክያንት ከሜዳ ርቆ የሰነበተው ሀብታሙ ተከስተ(ጎላ) ዳግም ወደ ሜዳ መመለሱ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ያለፉትን ሳምንታት ከፋሲል ከነማ ዋናው ቡድን ጋር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident